ስለ እኛ ማንነት የሥራ ዘርፎች ግሪን ሀውስና ደረጃ ምደባ አብዛኛዎቹ ሠራተኞቻችን በአበባ እርሻና ለአበባ ደረጃ በመስጠት የሥራ መደቦች ላይ የሚሠሩ ናቸው ሜካኒካልና ኤሌክትሪካል የሥራ እንቅስቃሴዎቻችንን ለማከናወን የቴክኒክ ድጋፍ ማግኘት ወሳኝነት አለው አስተዳደራዊ ድጋፍ መስጠት ውጤታማ የአስተዳደርና የንግድ ሥራ ድጋፍ ማግኘት ለኩባንያችን እጅግ አስፈላጊ ነው ትምህርት ቤትና ሆስፒታል ትምህርት ቤቶቻችንና ሆስፒታላችን ባለሙያዎች ያስፈልጓቸዋል ከኛ ሠራተኞች ጋር ይተዋወቁ ግሪንሀውስና ደረጃ መዳቢ