Overview News

በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎድ ማህበረሰቦች የሚውል የምግብ እርዳታ

14 April 2023 Aswin Endeman
ሸር ኢትዮጵያ በቦረና የእርዳታ ስርጭት ወቅት

ባለፈው አመት በቦረና ዞን ድርቅ ተከስቶ ለሰብል ውድመት እና ለከብቶች ሞት ምክንያት ሆኗል ። ይህም በዘንድሮው አመትም በድጋሚ በመከሰቱ  ህዝቡን ለመደገፍ ሀገር አቀፍ ዘመቻ ተጀምሯል። ሼር ኢትዮጵያም ዘመቻውን በመቀላቀል  13 ቶን የበቆሎ ዱቄት ገዝቶ ፣ አርብ  መጋቢት 29  ለባቱ/ዝዋይ  ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት   እና የተወሰኑ ሌሎች አመራሮች  በተገኙበት ርክክብ ተፈጽሟል ። እነሱም የተረክቡትነ የምግብ እህል በወቅቱ ለተጠቃሚዎች እንደሚያደርሱ ቃል ገብተዋል።

 

ሸር ኢትዮጵያ በቦረና የእርዳታ ቁሳቁሶች ክምችት
ሸር ኢትዮጵያ በቦረና የእርዳታ ስርጭት ወቅት

 

ሸር ኢትዮጵያ በቦረና ዞን የምግብ እርዳታ ስርጭት ሲያካሂድ

 

ሸር ኢትዮጵያ የእርዳታ ፕሮግራም ሰነድሸር ኢትዮጵያ የእርዳታ ፕሮግራም ዕቅድሸር ኢትዮጵያ የእርዳታ ፕሮጀክት መግለጫ