ቀጣይነት ባለዉ ሁኔታ በቆቃ የሚገኝ የህዝብ ትምህርት ቤትን እንደምንደግፍ ይታወቃል በቅርቡ መጠነኛ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው 50 ተማሪዎች የትምህርት ቤት ቁሳቁስ ፣ የቦራ ወረዳ አስተዳደር ፣ የትምህርት ጽ/ቤት እና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት አመራሮች በተገኙበት የሼር ኢትዮጵያ ለተማሪዎችና ለቤተሰቦቻቸው የመማሪያ ቁሳቁሶቹን አስረክበናል።
የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ እንዳለ ዋሪሶ ሼር ኢትዮጵያ ለአካባቢው ማህበረሰብ እያደረገ ላለው ያልተቋረጠ ድጋፍ አመስግነው ለሁሉም ተማሪዎች መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆላቸዉ ተመኝተዋል።